ማስታወቂያ


Modified Date :2021-07-22
1_slott.jpg

ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ነባር የክረምት ትምህርት መረሃ ግብር ተማሪዎች በሙሉ

የ2013 ዓ. ም ክረምት ትምህርት መረሃ ግብር ምዝገባ ሐምሌ 22 እና 23 ቀን 2013 ዓ. ም የሚካሄድ ሲሆን ቱቶሪያልና መደበኛ ትምህርት ቅዳሜ ሐምሌ 24 ቀን 2013 ዓ. ም ይጀምራል፡፡ በመሆኑም በዚሁ መሰረት አስፈላጊዉን ዝግጅት በማድረግና በሚመለከተዉ የኮሌጅ/ተቋም/ት/ቤት ሬጅስትራር ድረስ በአካል ቀርባችሁ በመመዝገብ ትምህርታችሁን መከታተል የምትችሉ  መሆኑን እየገለጽን ለበለጠ መረጃ በ0118765860 መደወል የሚቻል መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡

                                                    የተከታታይና ርቀት ትምህርት ዳይሬክቶሬት

Modified By: Ambo university , 2021-07-22

Back to News List